የግላዊነት ፖሊሲ

ሳይፈን የደምበኞቹን፣ የመጨረሻ ተጠቃሚዎቹን፣ የአከፋፋዮቹን እና የአቅራቢዎቹን የጋላዊነት ፍላጎቶች ለመጠበቅ ይተጋል። ይህ የግላዊነት ፖሊሲ የታሰበው የግል መረጃዎችዎ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል አጠቃላይ መረጃ ለማቅረብ ነው። ሳይፈን ዋና መስሪያቤቱ በኦንታሪዮ የሚገኝ ካናዳዊ ኩባንያ ሲሆን የግላዊነት ፖሊሲያችን የካናዳን እና የኦንታሪዮን የግላዊነት ህጎች እና ደንቦች እንዲያንጸባርቅ ተደርጎ የተቀረጸ ነው።

የካናዳ እና ኦንታሪዮ የግላዊነት ህጎችን በተመለከተ የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን የሚከተለውን ይጎብኙ፡-

ሳይፈን የተሰራው የመስመር ላይ ክፍተ ምንጭ ይዘቶችን ለማቅረብ ነው። ሳይፈን የመስመር ላይ ግላዊነትዎን ስለማይጨምር እንደ የመስመር ላይ የደህንነት መሳሪያ መታየት ወይም መጠቀም የለበትም።

ሳይፈን የሚሰበስበው የተጠቃሚዎች መረጃ ምን አይነት ነው?

ከአገልግሎታችን ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ሳይፈን ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጨማሪ መረጃዎችን ሊመዘግብ ይችላል። ይህ ሲከሰት ምን እንደተመዘገበ፣ ለምን ያህል ጊዜ እንደተቀመጠ እና ለምን እንደተመዘገበ የሚገልጽ ዓረፍተ ነገር በግላዊነት መመሪያው ላይ እናስገባለን።

የሳይፈን ደምበኛ ሶፍትዌር

የማስታወቂያ ኔትወርኮች

አገልግሎታችንን ለመደገፍ እንድንችል እንደ ኩኪዎች እና የድር ቢከን ያሉ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀሙ ማስታወቂያዎችን አልፎ አልፎ እንጠቀማለን። የማስታወቂያ አጋሮቻችን ኩኪዎችን መጠቀም እነርሱን እና አጋሮቻቸውን በእርስዎ የዳታ አጠቃቀም ላይ በመመስረት ማስታወቂያዎችን እንዲያስተላልፉ ያስችላቸዋል። በዚህ ሂደት የሚሰበሰብ ማንኛውም መረጃ የሚያዘው በማስታወቂያ አጋሮቻቻን የግላዊነት ፖሊሲዎች ውል መሰረት ነው፡-

የሚከተለውን በመጎብኘት ፍላጎትን መሰረት ካደረገ የማስታወቂያ ኩኪዎች አጠቃወም መውጣት ይችላሉ፡-

Psiphon Websites

የጎግል ትንታኔዎች

በአንዳንድ ድረ ገጾቻችን ላይ ስለ አጠቃቀም መረጃ ለመሰብሰብ Google Analyticsን እንጠቀማለን። በGoogle Analytics የሚሰበሰቡ መረጃዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት በተለይ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ያሎትን የዳሰሳ ባህሪ ስታትስቲካዊ ትንታኔ ለመስራት ብቻ ነው። ከGoogle Analytics የምናገኘው መረጃ የሰዎችን ማንነት አይገልጽም እንዲሁም የሰዎችን ማንነት የሚገልጹ መረጃዎችን ለመፍጠር ከሌሎች ምንጮች መረጃ ጋር አይቀላቀልም።

Google Analytics ድረ ገጹን እንደገና በሚጎበኝበት ወቅት እርስዎን እንደ ልዩ ተጠቃሚ ለመለየት በድረ ገጽ መዳሰሻዎ ላይ ቋሚ ኩኪዎችን ይተክላል ነገር ግን እነኚህ ኩኪዎች ከGoogle በስተቀር በማንም ጥቅም ላይ ላይ የማይውሉ ሲሆን የተሰበሰበው ዳታ በሌላ ዶሜኖች አገልግሎቶች ለውጥ አይደረግባቸውም ወይም አይገኙም።

የGoogle ሰለ ጎበኟቸው ድረ ገጾች በGoogle Analytics የተሰበሰቡ መረጃዎችን የመጠቀም እና የማካፈል ችሎታ በGoogle Analytics የአጠቃቀም ውሎች እና በGoogle የግላዊነት ፖሊሲየተወሰነ ነው። በድር መዳሰሻዎ የምርጫ ቅንብር ውስጥ ኩኪዎች በማጥፋት ከዚህ አማራጭ ራስዎን ሊያወጡ ይችላሉ።

የማጠራቀሚያ መዳረሻ መዝገብ

እንደ የድረ ገጽ ፋይሎች እና የሳይፈን አገልጋይ ማግኛ ዝርዝሮች ያሉ ሀብቶችን ለማጠራቀም Amazon S3ን እንጠቀማለን። አንዳንዴ ለእነኚህ መዛግበት የማውረጃ መዝገቦችን እናነቃለን። እነዚህን መዛግብት መተንተን ”ምን ያህል ተጠቃሚዎች የአገልጋይ ማግኛ ዝርዝሮችን ማውረድ ጀምረው አልጨረሱም?” ፣ “የወረደው ዳታ በድረ ገጹ ሀብቶች እና በአገልጋይ ማግኛ መካከል እንዴት ነው የሚካፈለው?” እና “አጥቂ በድረ ገጾቻችን ላይ ያገልግሎት ክልከላ ጥቃት ለመፈጸም እየሞከረ ነው?” እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ይረዳናል።

S3 የበኬት መዳረሻ መዝገቦች የIP አድራሻዎችን፣ የተጠቃሚ ኤጀንቶችን እና የጊዜ ማህተሞችን ይይዛሉ። እንዚህ መዝገቦች የሚጠራቀሙት በራሱ S3 ስለሆነ Amazon ሊያገኛቸው ይችላል። (ቢሆንም Amazon ሰነዱን ቀድሞውኑ ስለሚያቀርብ ይህን መረጃ ማግኘት ይችላል።) የሳይፈን አበልጻጊዎች መዝገቦቹን አውርደው ካጠቃለሉ እና ከተነተኑ በኋላ ዝርዝሩን ያጠፉታል።  ጥሬ ዳታ የሚቀመጠው እስኪጠቃለል ብቻ ሲሆን ለሶስተኛ ወገን አይጋራም።

የሳይፈን አገልጋዮች

እነዚህን ዳታዎች የምንሰበስበው ሳይፈን በደንብ እንደሚሰራ፣ የትኞቹ ድረ ገጾች ዝነኛ እንደሆኑ እና የትኞቹ የማራቢያ ዘዴዎች ውጤታማ እንደሆኑ ለማወቅ ነው። ይህን መረጃ ለአጋሮቻችን የምናጋራው ድረ ገጾቻቸው በሳይፈን በኩል ምን ያህል ጊዜ እና ከየትኞቹ ሀገሮች እንደተጎበኙ እንዲያዩ ነው።

 • የደምበኛ የማውረጃ ትይይዝ የኢሜል ጥያቄዎች ቁጥር
 • የማላቅ ብዛት
 • እያንዳንዱ ፕሮቶኮል በምን ያህል ጊዜ ጥቅም ላይ እንደዋለ እና ካለመሳካት በኋላ የሚከሰቱ የስህተት ኮዶች
 • አዲስ አገልጋዮች በየምን ያህል ጊዜ ይገኛሉ
 • የክፍለ ጊዜ ብዛት እና ቆይታ
 • አጠቅላይ የተዘዋወሩ ባይቶች እና ለተወሰኑ ጎራዎች የተዘዋወሩ ባይትቶች
 • የደምበኛ አእማድ (የተሳለጥ የስርአተ ክወና ዝርዝር; ለምሳሌ ጥልቅ ያልሆነ የመዳሰሻ ተጠቃሚ ወኪል)

በመደበኛ የሳይፈን አገልጋይ አሰራር የተጠቃሚ IP አድራሻዎች አይሰበሰቡም። ሳይፈንን ለመጠቀም የተጠቃሚ መለያዎች አያስፈልግም። ይህ ማለት በነባሪ የኢሜል አድራሻዎች፣ የተጠቃሚ ስሞች ወይም የማለፊያ ቃሎች አይሰበሰቡም ማለት ነው።

የሁነት መዝገቦች የጊዜ ማህተሞችን፣ የክልል ኮዶችን (ሃገር እና ከተማ)፣ የስፖንሰር IDን ጨምሮ ማንነትን የማያመለክቱ ገጽታዎች (ጥቅም ላይ በዋለው የሳይፈን ደምበኛ ስሪት የሚወሰን)፣ የደምበኛ ስሪት እና የፕሮቶኮል አይነትን ጨምረው ይይዛሉ። የገጽ እይታዎች ከመመዝገባቸው በፊት በሰአት እና/ወይም በክፍለ-ጊዜ ይደመራሉ።

ለስፖንሰሮቻችን የምናካፍላቸው ሁሉም ስታትስቲካዊ መረጃዎች በቀን፣ በስፖንሰር እና በክልል በድምር ሆነው ይዘጋጃሉ።

User VPN Data

Why should you care?

When using a VPN or proxy you should be concerned about what the provider can see in your data, collect from it, and do to it. For some web and email connections, it is theoretically possible for a VPN to see, collect, and modify the contents.

What does Psiphon do with your VPN data?

Psiphon looks at your data only to the degree necessary to collect statistics about the usage of our system. We record the total bytes transferred for a user connection, as well as the bytes transferred for some specific domains. These statistics are discarded after 60 days.

Psiphon does not inspect or record full URLs (only domain names), and does not further inspect your data. Psiphon does not modify your data as it passes through the VPN.

Even this coarse data would be difficult to link back to you, since we immediately convert your IP address to geographical info and then discard the IP. Nor is any other identifying information stored.

Why does Psiphon need these statistics?

This data is used by us to determine how our network is being used. This allows us to do things like:

 • Estimate future costs: The huge amount of user data we transfer each month is a major factor in our costs. It is vital for us to see and understand usage fluctuations.
 • Optimize for traffic types: Video streaming has different network requirements than web browsing does, which is different than chat, which is different than voice, and so on. Statistics about the number of bytes transferred for some major media providers helps us to understand how to provide the best experience to our users.
 • Determine the nature of major censorship events: Sites and services often get blocked suddenly and without warning, which can lead to huge variations in regional usage of Psiphon. For example, we had up to 20x surges in usage within a day when Brazil blocked WhatsApp or Turkey blocked social media.
 • Understand who we need to help: Some sites and services will never get blocked anywhere, some will always be blocked in certain countries, and some will occasionally be blocked in some countries. To make sure that our users are able to communicate and learn freely, we need to understand these patterns, see who is affected, and work with partners to make sure their services work best with Psiphon.

Who does Psiphon share these statistics with?

When sharing with third parties, Psiphon only ever provides coarse, aggregate domain-bytes statistics. We never share per-session information or any other possibly-identifying information.

This sharing is typically done with services or organizations we collaborate with — as we did with DW a few years ago. These statistics help us and them answer questions like, “how many bytes were transferred through Psiphon for DW.com to all users in Iran in April?”

Again, we specifically do not give detailed or potentially user-identifying information to partners or any other third parties.

PsiCash

The PsiCash system only collects information necessary for the functioning of the system, monitoring the health of the system, and ensuring the security of the system.

The PsiCash server stores per-user information to allow for operation of the system, including:

 • generated user access tokens
 • balance
 • last activity timestamp
 • PsiCash earning history, including what the actions the rewards were granted for
 • PsiCash spending history, including what purchases were made

In the user's web browser, some data is stored to allow for earning rewards and making purchases. This data includes:

 • generated user access tokens
 • when a PsiCash reward is allowed to be claimed again

For monitoring system health and security, system activity data is collected and aggregated. This data includes:

 • user country
 • balance
 • user agent string
 • client version
 • PsiCash earning and spending details

Individual user data is never shared with third parties. Coarse aggregate statistics may be shared, but never in a form that can possibly identify users.

ግብረመልስ

በሳይፈን በኩል ግብረመልስ ማስገባትን በሚመርጡበት ወቅት የምርመራ ዳታን የመጨመር አማራጭ አለዎት። ይህን ዳታ ሊያጋጥሞት የሚችሉትን ችግሮች ለመፍታት እና ሳይፈን ያለ ምንም ችግር እንዲሰራ እንዲያግዘን እንጠቀምበታለም። ይህንን ዳታ መላክ ሙሉ በሙሉ በምርጫ የሚደረግ ነው። ዳታው እርስዎ ሳይልኩት በፊት የሚመሰጠር ሲሆን የሚፈታውም በእኛ ብቻ ነው። በዳታው ውስጥ ያለው መረጃ በሚጠቀሙት አእማድ ሊለያይ ቢችልም የሚከተለውን ሊያካትት ይችላል፡-

Windows፡-

 • የስርአተ ክወና ስሪት
 • ጸረ ቫይረስ ስሪት
 • ከኢንተርኔቱ ጋር የተገናኙበት መንገድ (ለምሳሌ የሚጠቀሙት የዳይል አፕ ከሆነ ወይም የተገኛኙት በተኪ ከሆነ)
 • ኮምፒውተሮ ምን ያህል ነጻ የሜሞሪ ቦታ አለው

Android፡-

 • የአንድሮይድ ስሪት
 • የመሳሪያ ሞዴል
 • መሳሪያዎ ሩትድ መሆኑ ወይም አለመሆኑ

የኢሜል መላሽ

በራሱ ኢሜል ወደሚመልሰው አገልጋያችን የኢሜል ጥያቄ በሚልኩበት ወቅት የኢሜል አድራሻዎን ማየት እንችላለን ። ኢሜልዎ በሂደት ላይ እያለ የኢሜል አገልጋይ ዲስክ ላይ ይቀመጣል እናም ሂደቱ ከተጠናቀቀ በኋላ (አብዛኛውን ጊዜ በጥቂት ከሰንዶች ውስጥ) ወዲያውኑ ይሰረዛል። የኢሜል አድራሻዎ በስርአቱ የመዝገብ ሰነድ ላይ እንዲጻፍ አንፈቅድም።

የኢሜል ራስ መላሽ አገልጋያችን በAmazon EC2 ክላውድ ላይ ይስተናገዳል። ለእያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት የኢሜል ምላሾችን እንልካለን እናም ከሁለቱ ለአንዱ ምላሽ የAmazon SESን እንጠቀማለን። ይህ ማለት Amazon እርሶ የላኩትን ኢሜል እና የእኛን ምላሽ ማየት ይችላል ማለት ነው።

ለእያንዳንዱ ለሚደርሰን ኢሜል የሚከተሉትን መረጃዎች እናስቀምጣለን፡-

 • የኢሜል ጥያቄውን የተቀበልንበትን ቀን እና ሰአት።
 • ለኢሜል ጥያቄው ምላሽ የተሰጠበትን ቀን እና ሰአት።
 • የኢሜሉን መጠን።
 • የኢሜል ጥያቄው የመጣበት የሜል አገልጋይ። (የጎራ ስሙ እጅግ የማይታወቁ ሶስት ክፍሎች። ለምሳሌ ne1.example.com እንጂ web120113.mail.ne1.example.com አይደለም።)

አንድን ችግር ለመመርመር ከፈለግን ለአጭር ጊዜ የሙሉ ሜል አገልጋይ መዝገብን ልናነቃ እንችላለን። በዛ ጊዜ ኢሜል ከላኩ የኢሜል አድራሻዎ በስርአት መዝገብ ውስጥ ይመዘገባል። እነዚህ መዛግብት ከአንድ ሳምንት በኋላ ይሰረዛሉ።

መተግበሪያ መደብሮች

ያስተውሉ ሳይፈንን እንደ Google Play Store ወይም Amazon AppStore ካሉ የ“የመተግበሪያ መደብሮች“ ላይ ካወረዱ በመደብሩ ተጨማሪ ስታትስቲኮች ሊሰበሰብ ይችላል። ለምሳሌ Google Play Store ምን ምን እንደሚሰበስብ ገለጻ ይኸውልዎ፡- https://support.google.com/googleplay/android-developer/answer/139628?hl=am